እነ ኦሊያድ በቀለ የቀረቡት መቃወሚያ በሙሉ ውድቅ ተደረገ (ጥቅምት 23 ፣ 2010)

የእነ ኦሊያድ በቀለ መዝገብ ለዛሬ ጥቅምት 23 ፣ 2010 ተቀጥሮ የነበረው ተከሳሾቹ በቀረበባቸው ክስ ላይ ባቀረቡት መቃወሚያ ላይ ብይን ለመስጠት እና 7ኛ ተከሳሽ ኤሊያስ ክፍሌ ማረሚያ ቤቱ የታዘዘውን መፈፀሙን እና አለመፈፀሙን ለማየት ነው። በመቃወሚያቸው ካቀረቡት ጉዳይ የመጀመሪያው ወንጀሉ ተፈፀመ በተባለበት ክልል የመዳኘት መብታቸው እንዲጠበቅ ነው። ዳኞቹ የፀረ ሽብር አዋጁ አንቀፅ 31 ላይ አዋጁ ተጠቅሶ የሚቀርቡ […]

Read More

እነ በቀለ ገርባ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ገልጸዋል (ነሐሴ 5/2008)

‹‹ፍ/ቤቱ ገለልተኛ ነው ብዬ ስለማላምን ቃሌን አልሰጥም›› አቶ በቀለ ገርባ በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የቀረበባቸው የኦፌኮ አመራሮችና አባላት በቀረበባቸው ክስ ላይ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ጉዳያቸውን ለሚያየው ችሎት ገልጸዋል፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ነሐሴ 5/2008 ዓ.ም መዝገቡን የቀጠረው የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል ሲሆን፣ ችሎቱ ተከሳሾችን […]

Read More

እነ በቀለ ገርባ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ተድርጓል (ሐምሌ 29/2008)

‹‹ይህ ህገ መንግስት በሦስት ዳኞች ውሳኔ አይፈርስም፤ ህገ መንግስቱ የኔም ነው፡፡ የመጠበቅ ኃላፊነት አለብኝ›› በቀለ ገርባ በኦሮሚያ ክልል ከተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ለእስር ተዳርገው የሽብር ክስ የቀረበባቸው የኦፌኮ ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ 22 ተከሳሾች ያቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ተድርጓል፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ሐምሌ […]

Read More

እነ በቀለ ገርባ ላቀረቡት የሰብዓዊ መብት ጥሰት አቤቱታ ፍርድ ቤቱ ምላሽ ለመስጠት ዳግም ቀጠሮ ሰጠ፡፡(ሐምሌ 8 ቀን 2008)

– አቶ ደጀኔ ከቤተሰቦቻቸው ጋር መገናኘት እንዲችሉ ፍርድቤቱ ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ – አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ ደጀኔ ጣፋ በሀኪም የታዘዘላቸውን መድሃኒት እንዳያገኙ መደረጋቸውን ለችሎት በድጋሚ አቤት ብለዋል፡፡ – አቶ ጉርሜሳ አያኖ ጆሮቸውን ሰለታመሙ ህክምና እንዲያገኙ ፍርድቤቱን ጠይቀዋል፡፡ – ተከሳሾች ቅሊንጦ ማረሚያቤት ሲገቡ ማረሚያቤቱ የወሰደባቸው 825 ብር እንዲመለሰላቸው ጠይቀው፡ ማረሚያ ቤቱ ምንም ብር አልተረከብኩም ብሏል፡፡ ከፍተኛ […]

Read More

እነ ኦሊያድ በቀለ ( ድምፃዊት ሴና ሰለሞን) ያቀረቡት የመቃወሚያ ብይን አልተሰራም ፡፡

“ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለሁም።” 7ኛ ተከሳሽ ኤሊያስ ክፍሌ “ሰርቫይቭ አድርገን ከዚህ ማረሚያ ቤት የምንወጣ አይመስለኝም።” 4ኛ ተከሳሽ ኢፋ ገመቹ እውቋ የኦሮምኛ ዘፋኝ ሴና ሰለሞንን ጨምሮ ሌሎች በሙዚቃ እንዲሁም በጋዜጠኝነት ስራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ሰባት ወጣቶች ዛሬ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው ነበር። እነ ኦሊያድ በቀለ በሚል መዝገብ የተካከተቱት እነዚህ ተከሳሾች ዛሬ ጥቅምት 21 […]

Read More