ሃሳብን በነጻነት መግለጽ

ኢሰመፕ፤ ሃሳብን በነጻነት በመግለጽ ዘመቻ ስር ህገመንግስታዊ መብታቸው በመጠቀማቸው የታሰሩ ጋዜጠኞችን ፣ ጦማሪዎችን፣ የመብት አራማጆችን እና ፓለቲከኞችን የችሎት ውሎ ይዘግባል፣ ያደራጃል አንዲሁም አያያዛቸውን ሁኔታ ማወቅ ለሚፈልጉ አካላት ሁሉ ለማሳወቅ ጥረት ያደርጋል፡፡