አክቲቪስት ንግስት ይርጋ የእስር ቤት ስቃይ በአኒሜሽን ቪዲዮ

ኢሰመፕ በእስረኞች ላይ የሚደርሰውን የመብት ጥሰት የመሰነድ ፕሮጅክቱን መሰረት አድርጎ የሚከተለውን በአክቲቪስት ንግስት ይርጋን የእስር ቤት ስቃይ በአኒሜሽን ቪዲዮ አዘጋጅቶ አቅርቦላችኋል፡፡ ይመልከቱ! ያጋሩ ! ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ ያሳዩ!

Read More

‹‹በተደጋጋሚ ድብደባ ተፈጽሞብኛል›› ትዕዛዙ ወልዴ

ስም፡- ትዕዛዝ ወልዴ አንቡሌ ዕድሜ፡- 30 አድራሻ፡- አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 08 አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡– ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡– የሰንደቅ ዓላማ አዋጅን በመጣስ አርማ የሌለው ሰንደቅ አላማ ይዞ መገኘት የሚል ነው፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡– በቀን 22/06/09 ምሽት ላይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ጎተራ ኦይል ሊቪያ […]

Read More

‹‹በሰራሁት ስራ እኮራለሁ’ጂ አላፍርበትም፤ ከእስር ስፈታም ስራዬን እቀጥላለሁ›› አቶ ቡልቲ ተሰማ፣ የሰመጉ አባል

ስም፡- ቡልቲ ተሰማ ዕድሜ፡- 30 አድራሻ፡- በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ነቀምቴ ከተማ አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- ቂሊንጦ እስር ቤት ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- በሽብር ወንጀል ተጠርጥረሃል የሚል ነው፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡– በእነ ደረጄ ዓለሙ የክስ መዝገብ በ12ኛ ተከሳሽነት የጸረ ሽብር አዋጁን አንቀጽ 5(ለ)ን በመተላለፍ ‹‹ለሽብርተኝነት ድጋፍ መስጠት›› የሚል ነው፡፡ አሁን ላይ የክሱ ሂደት በፌደራል […]

Read More

‹‹ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ አራት መርማሪዎች እየተፈራረቁ ደብድበውኛል›› ቴዎድሮስ አስፋው 

ስም፡- ቴዎድሮስ አስፋው ዕድሜ፡- 27 አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- ቂሊንጦ እስር ቤት ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- በአንድነትና በሰማያዊ ፓርቲዎች ባለኝ የሰላማዊ ትግል ተሳትፎ መንስኤነት እንደታሰርሁ አምናለሁ፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡- የፌደራል አቃቤ ህግ የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጁን አንቀጽ 7(1) መተላለፍ በሚል በማናችም መልኩ በሽብር ቡድን ውስጥ ተሳትፎ አለህ ብሎ ነው ክስ ያቀረበብኝ፡፡ ጉዳዬን በፌደራል […]

Read More

«ለወራት ክስ ሳይመሰረትብኝ፣ ፍ/ቤትም ሳልቀርብ በግፍ ታስሬያለሁ›› ማሩ ዳኜ፣ ከባ/ዳር እስር ቤት

ስም፡- ማሩ ዳኜ ዕድሜ፡- 36 አድራሻ፡- ባህር ዳር ከተማ አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- ‹በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- ነሐሴ 01/2008 ዓ.ም በዚሁ በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህር ዳር ተደርጎ የነበረውን የተቃውሞ ህዝባዊ ሰልፍ ጠርተሃል፣ አስተባብረሃል በሚል ነው፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡- ለእስር ከተዳረግሁበት […]

Read More