ያሬድ ሑሴን – ከቂሊንጦ ቃጠሎ እስከ ሸዋ ሮቢት ስቃይ

ጸሐፊ፡- አጥናፉ ብርሃኔ በነሐሴ 26፤2008 በቂሊንጦ የእስረኞች ማቆያ ማረሚያ ቤት ውስጥ ከእስረኛ ቤተሰቦች ምግብ እንዳይገባ መደረጉ በእስር ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ መናፈስ ጀመረ። ጉዳዩ ያሳሰባቸው ታራሚዎች በየክፍሉ የሚገኙ የእስረኛ ተወካዮችን ጉዳዩን እንዲያጣሩላቸው ቢጠይቁም ከማረሚያ ቤቱ አስተዳደሮች በቂ ምላሽ ሳያገኙ ቀሩ። ነሐሴ 28፣2008 የእስር ቤቱ አላፊዎች በለጠፉት ማስታወቅያ “የአተት ወረርሽኝ በማረሚያ ቤቱ በመግባቱ ከቤተሰብ ለእስረኛው የሚገባ […]

Read More

የጫልቱ ታከለ ፈተና እና ፅናት

ጸሐፊ፡- ማሕሌት ፋንታሁን ከአንዴም ሁለት ጊዜ የእስርን ሕይወት ተጋፍጣለች፡፡ በማዕከላዊ እና የትነቱ በማይታወቅ የእስር ቦታ የማሰቃየት ተግባር ተመሥርቶባታል፡፡ ከ8 ዓመታት በላይ ከዕድሜዋ ላይ ተቆጦ በእስር ባክኗል፡፡ ጫልቱ ታከለ፡፡ እርሷ ግን በፅናት ፈተናዋን ተወጥታለች፡፡ በእስር ቤት ውስጥ ከአስቸጋሪ ሁኔታዎች እና ክልከላዎች ጋር እየታገለች የመጀመሪያ ዲግሪዋን እስከመያዝ ደርሳለች፡፡ በዚህ ትረካ የጫልቱ ታከለን ያለፉት ዐሥር ዓመታት ጉዞ በወፍ […]

Read More

ዮናስ ጋሻው፤ “እስር ቤት ውስጥ አኮላሽተውኛል”

ጸሐፊ፡- በላይ ማናዬ ዮናስ ጋሻው ደመቀ ይባላል፡፡ ዕድሜው 29 ዓመት ሲሆን፣ የሚኖረው ባህር ዳር ከተማ ነው፡፡ የአንድ ልጅ አባት ነው፡፡ ዮናስ ከ2008ቱ የክረምት ወራት ጀምሮ በአማራ ክልል ከተስተዋለው ሕዝባዊ ጥያቄ ጋር በተያያዘ በደኅንነት አካላት ከፍተኛ ክትትል ሲደረግበት እንደቆየ ይናገራል፡፡ በወቅቱ ይኖርበት የነበረው ባህር ዳር ከተማ ክትትሉ ሲበዛበት አድራሻ በመቀየር ወደ አዲስ አበባ መጣ፡፡ ነገር ግን […]

Read More

ሁለት እግሮቹን በእስር ወቅት ያጣው ከፍያለው ተፈራ

ጸሐፊ፡- በላይ ማናዬ ከፍያለው ተፈራ ደረሰ ይባላል፡፡ 33 ዓመቱ ነው፡፡ ወለጋ፣ ሆሮ ጉድሩ ነው የተወለደው፡፡ አሁን የሚኖረው ኦሮሚያ ክልል፣ ፊንፊኔ ዙርያ ሰበታ ወረዳ ወለቴ 03 ነው፡፡ ከ1999 ጀምሮ ለ12 ዓመታት እስር ቤት ቆይቶ ሰኔ 16/2010 ነው የተፈታው፡፡ ማዕከላዊ፣ ቃሊቲ እና ቂሊንጦ እስር ቤቶች በእስር ቆይቷል፡፡   ማዕከላዊ – አካላዊ ማሰቃየት – ያለፍርድ እስር – የጤና […]

Read More

“የግለሰብ እስረኛው” ጉለድ መሐመድ

ጸሐፊ፡- በላይ ማናዬ ሙሉ ሥሙ ጉለድ መሐመድ አሰዌ ይባላል፡፡ የ41 ዓመት ጎልማሳ ነው፡፡ የሚኖረው በሶማሊ ክልል፣ ጂግጂጋ ከተማ፣ ቀበሌ 06 ውስጥ ነው፡፡ ለእስር ከመዳረጉ በፊት የሶማሊ ክልል መንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ውስጥ ይሠራ ነበር፡፡ ለስድስት ዓመታት ታሥሮ ከተፈታ ዓመት አልሞላውም፡፡ ራሱን “የግለሰብ እስረኛ” እያለ ይጠራል፤ ሙሉ ታሪኩ ባጭሩ የሚከተለውን ይመስላል፡፡   ጂግጂጋ ዞን ማረሚያ ቤት ያለ […]

Read More