በኢትዮጵያ የበይነመረብ ተጠቃሚዎች በኢንተርኔት ደህንነት ዙሪያ ያላቸውን አመለካከት የተመለከተ ጥናት ተደረገ፡፡

98 ከመቶ የበይነመረብ ተጠቃሚዎች የኢንተርኔት ደህንነት እንደሚያሳስባቸው ገልጸዋል፡፡ በኢትዮጵያ የበይነመረብ (ኢንተርኔት) አገልግሎት መስጠት ከተጀመረ አስር ዓመት በላይ አልፎታል፡፡ ይሁን እንጂ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የተጠቃሚዎቹ አሃዝ አናሳ ነበር፡፡ በ2000 ዓም የበይነመረብ ተደራሽነቱ 0.4 በመቶ ብቻ የነበር ሲሆን በ2009 ዓም ግን ተደራሽነቱ ወደ 15.4 በመቶ ማደጉን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ነገር ግን ወደ 100 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ እንዳላት […]

Read More

የመንግስቱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በማረሚያ ቤት የደረሰውን የመብት ጥሰት አስመልክቶ ያቀረበው ሪፓርት

የቅሊንጦ ማረሚያ ቤትን በማቃጠል ተጠርጥረው የተከሰሱት እነ ማስረሻ ሰጠ የሰብአዊ መብት ጥሰት ደረሰብን ብለን አቤቱታ ሲያቀርቡ መክረማቸው ይታወሳል፡፡ ፍርድ ቤቱ የመንግስቱ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ማጣሪያ እንዲያደርግ ባዘዘው መሰረት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የሚከተለውን ሪፓርት ለፍርድ ቤት አቅርቧል፡፡ (ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ ) እነ ማስረሻ ሰጤ (ሰብአዊ መብት) 

Read More

የፖለቲካ ፓርቲዎቹ “ድርድር” መነሻና መድረሻ

22 የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቀምጠው የጀመሩት “ድርድር” በተለያዩ አለመግባባቶች አሁን ቁጥራቸው በመመናመን 17 እንደደረሰ ሲዘገብ ሰንብቷል። ‹የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች “ድርድር” መነሻው እና አካሔዱ፣ እንዲሁም ተገማች መድረሻው ለመልካም አስተዳደር እና ዴሞክራሲያዊነት ይዞ የሚመጣው ተስፋ ይኖረው ይሆን?› የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ከዴሞክራሲ እና ከመልካም አስተዳደር ጋር የተያያዙ ዋና ዋና የፓለቲካ ሂደቶችን አስመልክቶ መረጃ ማጠናቀር አስፈላጊ ነው በሚል እሳቤ […]

Read More

ወርሃዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁነቶች – ግንቦት 2009 ዓ.ም

በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት (ኢሰመፕ) የተዘጋጀ 1. በአክቲቪስት ንግስት ይርጋ የሽብር ክስ መዝገብ የአቃቤ ህግ ምስክሮች ባለመቅረባቸው ተለዋጭ ቀጠሮ የተሰጠው ግንቦት 15/2009 ዓ.ም በዋለው ችሎት ነበር፡፡ በዚህ መዝገብ የሽብር ክስ የተከፈተባቸውን የስድስት ሰዎች ጉዳይ የሚመለከተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ችሎት የአቃቤ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ግንቦት 15/2009 ቀጠሮ ይዞ የነበር ቢሆንም ምስክሮች ባለመቅረባቸው ተለዋጭ ቀጠሮ […]

Read More

የመንግስቱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የእስረኞች መብት ጥሰትን አጣርቼ መብት ተጥሷል ለማለት ግን “በቂ መረጃ” አላገኘሁም አለ፡፡

አገናኝ ካሱ ደርሶ በእነ ገብሬ ንጉሴ ወልደየስ መዝገብ የፀረ ሽብር አዋጁ አንቀፅ 3(1) ስር የተመለከተውን በመተላለፍ በሚል አቃቤ ህግ በ2/4/2008 ክስ ከመሰረተባቸው 14 ሰዎች ውስጥ 2ኛ ተከሳሽ ነው። አገናኝ ካሱ ክስ “በአርበኞች ግንቦት 7 በአባልነት ከተመለመለ በኋላ ከታህሳስ ወር 2006 ጀምሮ ኤርትራ በመሄድ እና ወታደራዊ ስልጠና በመውሰድ፤ ከስልጠናው በኋላም የአመራርነት ተልእኮ በመውሰድ በክሱ ከተካተቱት ሌሎች […]

Read More