ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ዋስትና ተከለከለ::

ከሽብርተኝነት ክስ ነጻ ተብሎ በመደበኛ የወንጀለኛ መቅጫ ህጉ እንዲከላከል ብይን የተሰጠው የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው የዋስትና ጥያቄው ውድቅ ተደርጎበታል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ታህሳስ 13/2009 ዓ.ም ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ከቀረበበት የሽብር ክስ ነጻ በማለት ክሱ ወደ መደበኛ የወንጀለኛ መቅጫ ህጉ ተቀይሮ አንቀጽ 257 (ሀ) ላይ የተመለከተውን እንዲከላከል […]

Read More

በእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ ቀሪ የአቃቢ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ቀጠሮ ተሰጠ ( የታህሳስ 20 የፍርድ ቤት ውሎ)

ታህሳስ 20 በዋለው ችሎት 2ት ምስክሮች ተሰምተዋል:: አቃቢ ህግ በ6ኛ (ገላና ነገራ) እና 11ኛ(በየነ ሩዳ) ተከሳሽ ላይ የሚመሰክሩ ምስክሮች እንደቀረቡ ለችሎት አሳውቆ የሚመሰክሩበትን ጭብጥ አሲዟል፡፡ 11 ተከሳሽ በሆነው በየነ ሩዳ ላይ ለመመስከር የቀረቡት አቶ ዳውድ አበጋዝ ሲሆኑ በ20/05/2008ዓም በፌደራል ወንጀል ምርመራ ማእከል ተገኝተው ከተከሳሽ ኢሜል፣ ፌስቡክ እና ሞባይል ላይ መረጃዎች ሲወጡ የታዘቡትን እንደሚመሰክሩለት አቃቢ ህግ […]

Read More

አቃቤ ህግ በእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ 5ት ምስክሮችን አሰማ

(ፎቶግራፍ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር አባል ሶስተኛ ተከሳሽ አዲሱ ቡላላ) ምስክሮች በተከሳሾች ላይ ሳይሆን በክሱ ላይ ምስክርነት ሰጥተዋል፡፡ መዝገቡ ለሁለተኛ ቀን ለታህሳስ 19 የተቀጠረው በአንደኛ ክስ ላይ እንዲመሰክሩ የቀረቡ ቀሪ ምስክርን እና ሌሎች የቀረቡ ምስክሮችን ለመስማት ነው፡፡ በአንደኛ ክስ ላይ የሚመሰክሩት ምስክር ጭብጥ ትላንት ካስያዘው ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ ተነግሯል ሆኖም ዳኞች ለፍርድ ቤቱ በድጋሚ እንዲያሰማ […]

Read More

በእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ በአንደኛ ክስ ላይ የቀረበ ምስክር ተሰማ::

(ፎቶግራፍ  የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር አባላት ደጀኔ ጣፋ እና አዲሱ ቡላላ) ምስክሮች በተከሳሾች ላይ ሳይሆን በክሱ ላይ ምስክርነት ሰጥተዋል፡፡ በነጉርሜሳ አያኖ ( በቀለ ገርባ) መዝገብ ከአንድ ወር በፊት የአቃቢ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ቀጠሮ ተይዞ በነበረ ሲሆን የሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ሊመጡ ያልቻሉ የአቃቢ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ለታህሳስ 18 መቀጠሩ ይታወሳል፡፡ በጠዋቱ ችሎት ምስክሮቹ በመንገድ ላይ […]

Read More

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው የቀረበበት የሽብር ክስ ተነስቶ በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ የተመለከተውን አንቀጽ 257 (ሀ) መተላለፍ እንዲከላከል ብይን ተሰጠ::

በማህበራዊ ሚዲያ በተለይም ፌስቡክ እንዲሁም በስልክ መገናኛ ዘዴዎች ግንቦት ሰባት ከተባለው አሸባሪ ቡድን አመራሮች ጋር ግንኙነት አድርገሃል በሚል የጸረ ሽብር አዋጅ ቁጥር 652/2001 አንቀጽ 7(1) የተመለከተውን በመተላለፍ የሽብር ክስ ተመስርቶበት ጉዳዩ በፍርድ ቤት ሲታይ የከረመው የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው የቀረበበት የሽብር ክስ ተነስቶ በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ አንቀጽ 257(ሀ) የተመለከተውን የወንጀል ድርጊት […]

Read More