‹በማዕካላዊ ለሦስት ቀናት ያለዕረፍት አንጠልጥለው (ሰቅለው) አሰቃይተውኛል›› አወቀ አባተ

ስም፡- አወቀ አባተ ገበየሁ ዕድሜ፡- 31 ዓመት አድራሻ፡-አዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አሁን የምገኝበት፡- ቂሊንጦ እስር ቤት ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- በሽብርተኝነት ተጠርጥረሃል የሚል ነው፡፡ የቀረበብኝ የክስ ዓይነት፡- የሽብር ክስ ነው፡፡ በዋናነት የጸረ-ሽብር አዋጅ ቁጥር 652/2001 አንቀጽ 3፣ 4 እና 6 ላይ የተመለከቱትን ድርጊቶች ተላልፈሃል የሚል ነው፡፡ ከሳሼ የፌደራል አቃቤ ህግ ነው፡፡ በእስር […]

Read More