ዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ ሁለት የደረጃ ምስክሮች ተሰምተዋል:: (ጥቅምት 24/2010 ዓ.ም )

በእነ ዶ/ር መረራ ጉዲና የክስ መዝገብ 1ኛ ተከሳሽ በሆኑት ዶ/ር መረራ ላይ ሁለት የአቃቤ ህግ የደረጃ ምስክሮች ዛሬ ጥቅምት 24/2010 ዓ.ም የፌደራል ከፍተኛው ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ተሰምተዋል፡፡ ከሳሽ የፌደራል አቃቤ ህግ በአጠቃላይ አራት የደረጃ ምስክሮችን በ1ኛ ተከሳሽ ዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ እንዳቀረበ ከችሎቱ የተገለጸ ሲሆን፣ በዛሬው ውሎ ምስክሮቹ ቀርበው ከመሰማታቸው በፊት ምስክሮቹ […]

Read More

የተቃውሞ ድምጾችን ለማፈን› የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጭር ዳሰሳ፡- አዲስ አበባ እንደማሳያ

የአዋጁ ዓይነት፡- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀበት ጊዜ፡- መስከረም 28/2009 ዓ.ም ተፈጻሚ የሚሆንበት ጊዜ፡- ከመስከረም 27/2009 ዓ.ም ጀምሮ በሚታሰብ ለስድስት ወራት የሚቆይ የተፈጻሚነት ወሰን፡- በመላ ኢትዮጵያ በተወካዮች ም/ቤት የጸደቀበት ዕለት፡- ጥቅምት 10/2009 ዓ.ም የኢፌዴሪ ህገ-መንግስት አንቀጽ 93 (1) ላይ ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ይደነግጋል፡፡ በዚህ አንቀጽ ላይ እንደተመለከተው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሊታወጅ የሚገባው (የሚችለው) ‹‹የውጭ ወራሪ […]

Read More