ተስፋሚካኤል አበበ፤ “ሆዴ ላይ ሲጋራ እየተረኮሱ ጠብሰውኛል”

ጸሐፊ፡- በላይ ማናዬ ተስፋሚካኤል አበበ ከጎንደር እስከ አዲስ አበባ በማሰቃያ እስር ቤቶች ውስጥ አልፏል፡፡ በቅፅል ሥሙ ህርያቆስ እየተባለ በወዳጆቹ ይጠራል፡፡ ከእስር ቤት የማይሽር ጠባሳ ይዞ የወጣው ተስፋሚካኤል የ28 ዓመት ወጣት ሲሆን ነዋሪነቱ በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ነው፡፡ ተስፋሚካኤል በፖሊስ ማቆያ ቦታዎች የደረሰበትን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እንደሚከተለው አጫውቶናል፡፡ ጎንደር 6ተኛ ፖሊስ ጣቢያ ከ2008 ክረምት ወራት ጀምሮ […]

Read More

ያሬድ ሑሴን – ከቂሊንጦ ቃጠሎ እስከ ሸዋ ሮቢት ስቃይ

ጸሐፊ፡- አጥናፉ ብርሃኔ በነሐሴ 26፤2008 በቂሊንጦ የእስረኞች ማቆያ ማረሚያ ቤት ውስጥ ከእስረኛ ቤተሰቦች ምግብ እንዳይገባ መደረጉ በእስር ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ መናፈስ ጀመረ። ጉዳዩ ያሳሰባቸው ታራሚዎች በየክፍሉ የሚገኙ የእስረኛ ተወካዮችን ጉዳዩን እንዲያጣሩላቸው ቢጠይቁም ከማረሚያ ቤቱ አስተዳደሮች በቂ ምላሽ ሳያገኙ ቀሩ። ነሐሴ 28፣2008 የእስር ቤቱ አላፊዎች በለጠፉት ማስታወቅያ “የአተት ወረርሽኝ በማረሚያ ቤቱ በመግባቱ ከቤተሰብ ለእስረኛው የሚገባ […]

Read More

ዮናስ ጋሻው፤ “እስር ቤት ውስጥ አኮላሽተውኛል”

ጸሐፊ፡- በላይ ማናዬ ዮናስ ጋሻው ደመቀ ይባላል፡፡ ዕድሜው 29 ዓመት ሲሆን፣ የሚኖረው ባህር ዳር ከተማ ነው፡፡ የአንድ ልጅ አባት ነው፡፡ ዮናስ ከ2008ቱ የክረምት ወራት ጀምሮ በአማራ ክልል ከተስተዋለው ሕዝባዊ ጥያቄ ጋር በተያያዘ በደኅንነት አካላት ከፍተኛ ክትትል ሲደረግበት እንደቆየ ይናገራል፡፡ በወቅቱ ይኖርበት የነበረው ባህር ዳር ከተማ ክትትሉ ሲበዛበት አድራሻ በመቀየር ወደ አዲስ አበባ መጣ፡፡ ነገር ግን […]

Read More

ለብሄረሰብ ተኮር ጥቃቶችና ግጭቶች መፍትሄ ይሰጥ – የሰመጉ 143ኛ መግለጫ

የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) በኢትዮጵያ ለብሄረሰብ ተኮር ጥቃቶችና ግችቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈጻጸም እርምጃ እንዲወሰድ የሚያሳስብ ልዩ መግለጫ ጥቅምት 24/2010 ዓ.ም አውጥቷል፡፡ ሰመጉ በዚሁ በ143ኛ ልዩ መግለጫው በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጌዲኦ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እና በሐረር ከተማ ውስጥ እየተፈጸሙ ያሉ የተለያዩ የመብቶች ጥሰት በአስቸኳይ እንዲቆም አሳስቧል፡፡ ሰመጉ ከአሁን ቀደምም ብሄር ተኮር ግችቶችና ጥቃቶች […]

Read More

ማንነትን መሰረት ያደረገ ህገ ወጥ ግድያና ሌሎች ሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች – የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የቀደሙ ሪፓርቶች

ኢትዮጵያ ውስጥ በህግ ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) በጥቅምት 23፤ 2007 አ.ም በ139ኛ እና በግነቦት 24፤ 2008 አ/ም 141ኛ ልዩ መግለጫው በሶማሌ ክልል እና ትግራይ ክልል ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት በዜጎች ላይ መፈጸሙን ይፋ አድርጎ ነበር፡፡ ሶማሌ ክልል በሶማሌ ክልላዊ ብሄራዊ መንግስት በቀላፎና ሙስታሂል ወረዳዎች ታህሳስ 01 እና 02/2006 ብቻ 65 ሰዎች መገደላቸውን ሰመጉ […]

Read More