የጫልቱ ታከለ ፈተና እና ፅናት

ጸሐፊ፡- ማሕሌት ፋንታሁን ከአንዴም ሁለት ጊዜ የእስርን ሕይወት ተጋፍጣለች፡፡ በማዕከላዊ እና የትነቱ በማይታወቅ የእስር ቦታ የማሰቃየት ተግባር ተመሥርቶባታል፡፡ ከ8 ዓመታት በላይ ከዕድሜዋ ላይ ተቆጦ በእስር ባክኗል፡፡ ጫልቱ ታከለ፡፡ እርሷ ግን በፅናት ፈተናዋን ተወጥታለች፡፡ በእስር ቤት ውስጥ ከአስቸጋሪ ሁኔታዎች እና ክልከላዎች ጋር እየታገለች የመጀመሪያ ዲግሪዋን እስከመያዝ ደርሳለች፡፡ በዚህ ትረካ የጫልቱ ታከለን ያለፉት ዐሥር ዓመታት ጉዞ በወፍ […]

Read More

ሁለት እግሮቹን በእስር ወቅት ያጣው ከፍያለው ተፈራ

ጸሐፊ፡- በላይ ማናዬ ከፍያለው ተፈራ ደረሰ ይባላል፡፡ 33 ዓመቱ ነው፡፡ ወለጋ፣ ሆሮ ጉድሩ ነው የተወለደው፡፡ አሁን የሚኖረው ኦሮሚያ ክልል፣ ፊንፊኔ ዙርያ ሰበታ ወረዳ ወለቴ 03 ነው፡፡ ከ1999 ጀምሮ ለ12 ዓመታት እስር ቤት ቆይቶ ሰኔ 16/2010 ነው የተፈታው፡፡ ማዕከላዊ፣ ቃሊቲ እና ቂሊንጦ እስር ቤቶች በእስር ቆይቷል፡፡   ማዕከላዊ – አካላዊ ማሰቃየት – ያለፍርድ እስር – የጤና […]

Read More